ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሎ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ ሴቶች ቡድን ሁለት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።…
ዜና
ንግድ ባንክ ሁለት አዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ተጫዋቹንም ውል አድሷል
ከሰዓታት በፊት የወሳኟን አጥቂ ሎዛ አበራን ውል ያደሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል ሲያድስ ሁለት አዲስ…
ሀዋሳ ከተማ አስፈርሞት የነበረውን ካሜሩናዊ አጥቂ አሰናበተ
ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አስፈርሞት የነበረውን ካሜሩናዊ አጥቂ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አገባዶ የፊታችን…
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ
የመጪውን የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ዳሰሳ በዐፄዎቹ የምንጀምር ይሆናል። ፋሲል ከነማ በሚሌኒየሙ ካደረገው…
የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችን ገብቶ በይፋ ለዕይታ ቀርቧል
የአህጉሪቱ ትልቁ ዋንጫ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ በቶታል ኢነርጂስ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ለእይታ ቀርቧል። በ1957 መደረግ…
ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ላይ ትሳተፋለች
የዩጋንዳ እግርኳስ ማኅበር ቀጣዩን የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ሻምፒዮናን እንደሚያስተናግድ የተረጋገጠ ሲሆን ኢትዮጵያም በውድድሩ ትካፈላለች…
ጦሩ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን የቡድን አባለት ነገ ይሸልማል
ከ2 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደጉትን…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በሰበታ ከተማ አሸናፊ ተጠናቋል
ለአስራ ስድስት ቀናት በአምስት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የመጀመሪያው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በደማቅ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ባህር ዳር ከተማ መከላከያን ረቶ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን…

