ሰበታ ከተማ አንበሎቹን አሳውቋል

ሰበታ ከተማ ለ2014 ከቡድኑ ጋር አብረው ያልዘለቁትን የሚተኩ አዲስ አንበሎችን ሾሟል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ሦስት…

አዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል

በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩት መቼ እንደሆነ ታውቋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

ቡናማዎቹ አህጉራዊ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታውቋል

ከአስር ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ…

የወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች ፍላጎት ምንድነው?

በክረምቱ መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊው ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች በክለቡ ላይ ያነሱት ተቃውሞ እና…

ብሔራዊ ቡድኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት አካል የሆኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የኢትዮጵያ…

ዋልያዎቹ ጋና እና ዚምባብዌን የሚገጥሙባቸው ቀናት ታውቀዋል

ለካታሩ የ2022 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎቿን በዓመቱ መጨረሻ የምታከናውነው ኢትዮጵያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ቀናትን አውቃለች።…

ዋልያው በአዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው

በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ዛሬም መደበኛ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ተመልክተናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ…

ከ17 ዓመት በታች ውድድር እሁድ ይጀምራል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር ዝቅ ብሎ እሁድ በባቱ ከተማ መካሄድ ይጀምራል።…

መከላከያ የአማካዩን ውል አድሷል

አዲስ አዳጊው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት የአማካይ መስመር ተጫዋቹን ውል ማደሱ ተረጋግጧል። በ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ…

የሉሲዎቹ ወርሀዊ ደረጃ ይፋ ሆኗል

ፊፋ የዓለም የሴት ብሔራዊ ቡድኖችን ወርሀዊ ደረጃ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲያደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ባለበት ደረጃ…