ለአምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ በሚያመጣቸው ባለሙያዎች ለክለቦች ስልጠና…
ዜና
ዐፄዎቹ ልምምድ ሲጀምሩ ሁለቱ ተጫዋቾችም ቡድኑን ተቀላቅለዋል
ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ባህር ዳር የከተመው ፋሲል ከነማ ልምምድ ሲጀምር ሁለቱ ተጫዋቾችም ስብስቡን…
መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዓመቱን ያገባደደው የአማካይ መስመር ተጫዋች ቀጣይ ማረፊያው መከላከያ መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ…
ሁለት ጊዜ የተራዘመው የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ዞን የማጣሪያ ውድድር ለሁለት ጊዜ ከተገፋ…
ተጨማሪ ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቸርነት ጉግሳ በተጨማሪ ሌላ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር…
አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር ወደ አዳማ አላቀናም
የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ቁንጮ የሆነው አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ አዳማ ሲያቀና አብሮ እንዳልተጓዘ ሶከር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አድርጓል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። ከቀናት በፊት…
ሰበታ ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
የነባር ተጫዋቾችን ውል እያደሰ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት የመስመር ተጫዋቹን…
ወጣቱ አማካይ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሷል
ወጣቱ አማካይ ከውሰት ቆይታ ተመልሶ በኢትዮጵያ ቡና አዲስ የሦስት ዓመት ውል ተፈራርሟል፡፡ በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…