የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ እንዳልካቸው መስፍን ወደ አርባምንጭ ከተማ አምርቷል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘሙ በኃላ የበርካታ…
ዜና
ወላይታ ድቻ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ግብ ጠባቂ አስፈርመው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል ፡፡ ቃልኪዳን…
ወላይታ ድቻ የአምበሉን ውል አደሰ
ወላይታ ድቻዎች የአምበላቸው ደጉ ደበበን ውል አድሰዋል፡፡ እግር ኳስን በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ከጀመረ በኋላ ረጅሙን የእግር ኳስ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የከፍተኛ ሊግ ዝውውር መቼ እንደሚከፈት ታውቋል
የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መከፈቻ ቀን መቼ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል። የ2014…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኟን ውል ሲያድስ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኝ ብዙዓየሁ ጀምበሩን ውል ሲያራዝም ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…
ቡናማዎቹ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ቢሸፍቱ ገብተዋል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ቢሸፍቱ ሲያመሩ የቡድኑ አሰልጣኞች አብረው…
ባህር ዳር ከተማ በይፋ ከአሠልጣኙ ጋር ተፈራርሟል
ከሳምንታት በፊት አብርሃም መብራቱን አሠልጣኝ አድርጎ መሾሙ የተገለፀው ባህር ዳር ከተማ በይፋ ከአሠልጣኙ ጋር ተፈራርሟል። ይጀመራል…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ከቀናት በፊት አሸናፊ በቀለን ዋና…
ጀማል ጣሰው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ጀማል ጣሰው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ስምምነት ላይ ደርሷል።…