የግራ መስመር ተከላካዩ ሄኖክ አርፊጮ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት እየተመራ…
ዜና
የዋልያዎቹን እጣ ፋንታ የወሰኑት ሁለት ጨዋታዎች ውሎ
ጅቡቲን የረታችው ደቡብ ሱዳን በምርጥ ሁለተኝነት እንዲሁም ከዩጋንዳ ጋር ነጥብ የተጋራችው ታንዛኒያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል። 👉ጅቡቲ…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የገባው ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ33 ነጥቦች ስምንተኛ ደረጃን ይዞ…
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
እጅግ በንቃት በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ስምንተኛ ተጫዋች አስፈርመዋል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን…
ጅማ አባጅፋር አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በፕሪምየር ሊጉ መክረሙን ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የተጠናቀቀውን…
በአምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት የመጀመሪያ ጨዋታውን ነገ ይመራል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የአውስትራሊያ እና የስፔን ጨዋታን በዋና ዳኝነት ዕሁድ አመሻሽ ይመራል፡፡…
ቡናማዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ረዘም ያለ ድርድር ላይ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በመጨረሻም ውጥናቸው ፍሬ አፍርቶ ተጫዋቹ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ፕሪምየር ሊግ ለመግባት የሚደረገው…
የድሬዳዋ ከተማ እና የአሠልጣኝ ፍሰሀ ጥዑመልሳን ውዝግብ መቋጫ ያገኘ መስሏል
በቀድሞ አሠልጣኛቸው አቤቱታ የቀረበባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። አሠልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን በመጋቢት ወር ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የጣና ሞገዶቹ ተጨማሪ የግብ ዘብ አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር የጨረሱት ባህር ዳር ከተማዎች በሰዓታት ልዩነት ሌላ ግብ ጠባቂ የግላቸው አድርገዋል።…