የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ስብስብ ውስጥ የነበረው ቶማስ ፓርቲ ባጋጠመው ጉዳት ከጨዋታው ውጪ መሆኑ ተገልጿል።…
ዜና
ጦሩ ጋናዊ የግብ ዘብ አስፈርሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ እያከናወነ የሚገኘው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
አርባምንጭ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በ2014 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ…
የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾችን ይዞ ከሰዓታት በኋላ አዲስ አበባ ይደርሳል
የፊታችን ሀሙስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ዋልያውን የሚገጥምበትን ስብስብ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሩዋንዳ አቻውን የሚገጥመው የአሠልጣኝ ፍሬው ወልደገብርኤል ስብስብ ዝግጅት…
ከ17 ዓመት በታች ውድድር | በተጓደሉ ቡድኖች ምክንያት አዲስ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በባቱ ከተማ ዛሬ በይፋ የተጀመረው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ በተጓደሉት ክለቦች ምክንያት አዲስ የምድብ ድልድል…
ቶጎዋዊው አጥቂ ፈረሰኞቹን በይፋ ተቀላቅሏል
ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል ከጫፍ እንደደረሰ በሶከር ኢትዮጵያ ዘግበን የነበረው ቶጎዋዊው አጥቂ ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። በስርቢያዊው አሠልጣኝ…
የኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ተጀምሯል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታ ሲጀምር አዳማ ከተማ እና…
ሀድያ ሆሳዕና የአማካዩን ውል አራዝሟል
ሆሳዕና የተከላካይ አማካይ ሥፍራ ተጫዋቹን ውል ለሁለት ተጨማሪ ዓመታት አድሷል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ከቀጠረ በኋላ በርካታ…
ዋልያው ሁለቱን የወዳጅነት ጨዋታዎች የሚያደርግበት ስታዲየም ታውቋል
በቀጣይ ሳምንት ከሴራልዩን እና ዩጋንዳ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን በየትኛው ስታዲየም…

