ትናንት ወደ ዝውውር የገባው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውላቸው ተራዝሟል፡፡ ሀዋሳ ከተማ በአሰልጣኝ…
ዜና
በቡሩንዲ መሪነት እየተካሄደ የነበረው ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ወደ ነገ ተላልፏል
በምድብ ሁለት የሚገኙት ቡሩንዲ እና ኤርትራ እያደረጉ የነበሩት ጨዋታ በቡሩንዲ መሪነት ቢቀጥልም በስታዲየም በጣለው ከባድ ዝናብ…
ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ዝውውሮች ላይ ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች…
ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር አብሮ ይቀጥላል
በፕሪምየር ሊጉ የመቆየትን ዕድል በእጁ ያስገባው ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር አብሮ እንደሚቆይ ታውቋል። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ለ2014 የውድድር ዘመን ራሱን እያጠናከረ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው መከላከያ ሦስት አዳዲስ…
ሰበታ ከተማ የአሠልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን ወደ ባህር ዳር ከተማ የሸኘው ሰበታ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል።…
ይታገሱ እንዳለ ለቀድሞ ክለቡ ረዳት አሰልጣኝነት ተስማማ
በአዳማ ከተማ ለረዥም ዓመታት የተጫወተው ይታገሱ እንዳለ ክለቡን በረዳት አሰልጣኝነት ለማገልገል ከስምምነት ደርሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን…
ተስፈኛው ወጣት ተጫዋች ውሉን አድሷል
በፋሲል ከነማ ቤት በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ግቦችን እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ሲያመቻች የነበረው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል።…
ሀዋሳ ከተማ የሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገባው ሀዋሳ ከተማ የሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ…
ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
በቅርቡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የተቀጠረው ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በሁለት ዓመት…

