ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት…
ዜና
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማን በማሸነፍ ለሁለተኝነት ያለውን ተስፋ አለምልሟል
በ25ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ በከሰዓቱ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን…
አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/adama-ketema-kidus-giorgis-2021-05-22/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። በአዳማ ከተማ በኩል በሰበታ ከተማ ከተሸነፈው ስብስብ የአምስት ተጫዋች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ሪፖርት | በዋንጫ ሥነ-ስርዓት በታጀበው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ዐፄዎቹን ከኃይቆቹ ያገናኘው ጨዋታ ጥሩ ፉክክር ተደርጎበት በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማዎች ከድሬዳዋው ሽንፈት አንፃር ይድነቃቸው…
ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/fasil-kenema-hawassa-ketema-2021-05-22/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናቸዋል። የግላቸው ያደረጉትን ዋንጫ በዛሬው ዕለት የሚረከቡት ፋሲል ከነማ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ ከሰዓት በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ቢያረጋግጥም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ ቀድሞ የግሉ መሆኑን ያረጋገጠውን ዋንጫ የሚረከብበትን የነገ ረፋድ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…