በዚህ የጨዋታ ሳምንት ላይ ትኩረት ያገኙ የተጫዋቾች ነክ ጉዳዮችን በሚከተለው መልኩ ተመልክተናቸዋል። 👉 አዲሶቹ ተጫዋቾች የውድድር…
ዜና
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መከላከያ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ በ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጨዋታ ሳምንቱ የተከሰቱ ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አርባምንጭን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተማ እና አርባምንጭ…
ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በመሾም ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣሩ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል።…
“የማሸነፊያውን ጎል በማስቆጠሬ የተለየ ስሜት ተሰምቶኛል” ወሰኑ ዓሊ
ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ሲያሸንፍ የማሸነፊያውን ጎል ያስቆጠረው ወሰኑ ዓሊ ከጨዋታው በኋላ…
“ዘንድሮ ዕድለኛ አይደለሁም” ይገዙ ቦጋለ
በመጀመርያው ዙር ባጋጠመው ጉዳት ከሜዳ ርቆ ወደ ሜዳ የተመለሰው ይገዙ ቦጋለ ስለ ዛሬ ስላጋጠመው ጉዳቱ ይናገራል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 ባህር ዳር ከተማ
የሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሠልጣኞች…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤት በኋላ ድል አድርገዋል
125ኛውን የአድዋ የድል በዐል በማሰብ የተጀመረው የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር በባህር ዳር…
ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-bahir-dar-ketema-2021-03-02/” width=”100%” height=”2000″]

