ሴቶች ፕሪምየር ሊገ | የንግድ ባንክ እና መከላከያ ጨዋታ በአወዛጋቢ ክስተት ተቋረጠ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከመከላከያ አገናኝቶ የነበረ ሲሆን በ83ኛው ደቂቃ ላይ…

የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

እንደተለመደው የዓበይት ጉዳዮች ጥንቅራችንን የምናገባድደው በሳምንቱ የትኩረት ማዕከል የነበሩ ሌሎች ጉዳዮችን በማንሳት ነው። 👉በሞዛይክ የደመቀው የሸገር…

ከፍተኛ ሊግ | ሶዶ ከተማ ጣፋጭ ሙሉ ነጥብ ሲያገኝ ሻሸመኔ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ዛሬ በሀዋሳ ረፋዱን የሁለተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ሶዶ ከተማ ነቀምት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የሳምንቱ ዐበይት ጉዳዮች አካል በሆነው የአሰልጣኞች ትኩረት በዚህ ሳምንት የታዩ አንኳር ጉዳዮች እና ዋና ዋና አስተያየቶችን…

ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

የስድስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እነሆ ! 👉ቃሉን አክባሪው አቡበከር ናስር ኢትዮጵና…

ጅማ ለፕሪምየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማው ከንቲባው አረጋገጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ቀናት በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ ይጀምራሉ፡፡ በ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራት ጨዋታዎችን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

6ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአዲስ አበባ ስታዲየም የመጨረሻው በነበረው የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቃቂን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አምስተኛ ሳምንት የበዐል ዕለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተቀይራ በገባችው…

ከፍተኛ ሊግ | ወሎ ኮምቦልቻ ድል ቀንቶታል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ሳምንት ባቱ ላይ ወሎ ኮምቦልቻ ወልዲያን 2-1 አሸንፏል። የአካል ንክኪ…