በታንዛንያ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ አመርቂ ያልሆነ ውጤት አስመዝግቦ የተመለሰውን ብሔራዊ ቡድን…
ዜና
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት አስፈርሞ የነበረው ኢኮሥኮ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዳንኤል ገብረማርያምን በዋና…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ሾሟል
ሻሸመኔ ከተማ የቀድሞው አሰልጣኙ አንዱዓለም ረድኤትን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ ተወዳዳሪ…
ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…
የዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያ የውል ስምምነት ይፋዊ በሆነ መንገድ ለመግለፅ ለምን ዘገየ?
በተለያዩ መንገዶች ከሚሰሙ መረጃዎች ውጭ ይፋዊ በሆነ መንገድ እስካሁን በዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያው መካከል የተደረሰው የውል…
ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል። ዐጼዎቹ…
የአንደኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናከነ
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ስብሰባ እና የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ተከናውኗል። የፌዴሬሽኑ…
Continue Readingበኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…
ዩኤስ ሞናስቲር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 FT’ ሞናስቲር 2-0 ፋሲል ከነማ 3′ ዓሊ አል-ኦማሪ 57′ ፋህሚ ቤን…
Continue Readingከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ከምድቡ ተሰናበተ
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎችን ዛሬ ሲያሳውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…