የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ…
ዜና
ስሑል ሽረዎች የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል
ተከላካዩ ዮናስ ግርማይ ለቀጣዩ አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከመቐለ…
የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል
በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወላይታ ድቻ
በተከታዩ መሰናዷችን ከመጥፎ አጀማመር በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ጥሩ አቋም በመምጣት በ21 ነጥቦች 7ኛ ደረጃ ላይ…
Continue Readingያሬድ ዘውድነህ ከብርቱካናማዎቹ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል
በሁለተኛው ዙር ራሳቸውን አጠናክረው ለመቅረብ ጥረት እያደረጉ ያሉት ድሬዳዋ ከነማዎች አዲስ ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – አዳማ ከተማ
ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ከተያያዙ ጉዳዮች ጋር እየታገለ የመጀመሪያውን 19 ነጥቦችን ሰብስቦ 9ኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው አዳማ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የአንደኛው ዙር ዳሰሳችንን ቀጥለን በዚህ ፅሁፍ ሀዋሳ ከተማን እንመለከታለን፡፡ የመጀመሪያ…
ከአንድ ክለብ ውጪ ሁሉም ክለቦች የፕሪምየር ሊጉን ክፍያ ፈፅመዋል
በሊጉ ግምገማ ወቅት የሚጠበቅባቸውን ክፍያ እንዳልከፈሉ ከተገለፁት ሰባት ክለቦች መካከል ስድስቱ ለውድድር የሚያስፈልገውን ገንዘብ መክፈል በመቻላቸው…
አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ዝሆኖቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ ጋር ተደልድላ ጨዋታዎቿን በማድረግ ላይ የምትገኝነው አይቮሪኮስት የቀድሞ ረዳት አሰልጣኟ ፓትሪስ ቡዋሜሌን…
ሄኖክ ኢሳይያስ በይፋ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ
አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የተጠመደው ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ ከቀናት በፊት ስምምነት ፈፅሞ የነበረውን ሄኖክ…

