ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ የሊጉን መሪነት ሲረከብ ሀዋሳ እና ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር መቋረጥ በኋላ በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ዛሬ ሁለት ተጠባቂ መርሐ…

Tsegaye Kidanemariam back in business

Tsegaye Kidanemariam is the new Hadiya Hossana trainer after the club parted ways with his predecessor…

Continue Reading

ሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያየው ሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ክለቡ የአሰልጣኝ ቡድን…

አዳማዎች በድጋሚ ልምምድ መስራት አቁመዋል

ዋና አሰልጣኙ አሸናፊ በቀለን ጨምሮ የአዳማ ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን አቋርጠዋል። ከመጥፎው የውጤት ጉዞ አገግመው በጥሩ ወቅታዊ…

ምንተስኖት አሎ ሙከራውን አጠናቆ ዕሁድ ይመለሳል

በቱርኩ ክለብ አንታናይስፓር ለሳምንታት የሙከራን ጊዜን ያሳለፈው ምንተስኖት አሎ ዕሁድ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል፡፡ ለተጫዋቹ የሙከራ እድል…

ከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

ባለፉት ቀናት እና ዛሬ የተሰሙ የከፍተኛ ሊግ መረጃዎችን እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ የወላይታ ሶዶ እና የከፋ ቡና ጨዋታ…

አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ከፈረሰኞቹ ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥቅምት ወር አጋማሽ የተቀላቀለው የፊት መስመር ተጫዋቹ ዛቦ ቴጉይ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡…

በአራት የ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጦች ተደርገዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ ጀምረው ሲከናወኑ የመርሐ ግብሩ አካል የሆኑ አራት ጨዋታዎች የቀን…

ስሑል ሽረዎች ወሳኝ ተከላካያቸውን በጉዳት አጥተዋል

የስሑል ሽረው የመሐል ተከላካይ ዮናስ ግርማይ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ተጫዋቹ ባለፈው ሳምንት ቡድኑ ስሑል ሽረ ሀዋሳ…

“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ

ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ…