ከፍተኛ ሊግ ለ | የቴዎድሮስ መንገሻ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለነቀምቴ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አስገኘች

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ላይ አዲስ አበባ ከተማን ከነቀምቴ ከተማ…

ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት

12ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ በዚህኛው ሳምንት የተመለከትናቸውን ተጫዋች ነክ ጉዳዮች በሚከተለው መልኩ አቅርበነዋል። 👉 የጌታነህ –…

ወልዋሎዎች በሳሙኤል ዮሐንስ አስተባባሪነት ድጋፍ አደረጉ

ወልዋሎዎች የጣና ሞገዶቹን ለመግጠም ወደ ባህር ዳር ባቀኑበት ወቅት የቅዱስ ሚካኤል የህፃናት ማሳደግያ ማዕከል ጎበኝተው የነበረ…

ከብራዚል በመጡ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ ሊሰጥ ነው

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ማኅበር ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ በሶሎት ሆቴል መሰጠት ይጀምራል። ከብራዚል በመጡ ባለሙ…

ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፩) | ክለብ ትኩረት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሰንጠረዡን አናት ሲቆናጠጡ መቐለ መሸነፉን ተከትሎ ፋሲል ከምዓም አናብስት…

Continue Reading

ራሱን አግልሎ የነበረው የፋሲል ከነማ ቡድን መሪ ወደ ክለቡ ተመልሷል

የጎንደር ከተማ የበላይ አመራሮች፣ ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የልብ ደጋፊዎች በትናንትናው ዕለት ራሱን ካገለለው ሀብታሙ ዘዋለ ጋር…

ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አገደ

በፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቹን ከኃላፊነት አግዷል። ባለፈው ዓመት…

ድሬዳዋ ከተማ እና አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ ተለያዩ

ድሬዳዋ ከተማን ከረዳት አሰልጣኝነት ጀምሮ ዘንድሮ ደግሞ በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ ኃላፊነት ተሰቷቸው የነበሩ አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 በሆነ ውጤት ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሰበታ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ውበቱ አባተ…