ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ መካከል በሚደረገው ጨዋታ ይጀምራል። ጨዋታውንም…

Continue Reading

ወልቂጤ ከተማ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያከናውናል

በፕሪምየር ሊጉ አብይ ኮሚቴ ዕድሳት ያስፈልጋቸዋል ተብለው ከነበሩት ሜዳዎች መካከል አንዱ የነበረው የወልቂጤ ስታዲየም ዕድሳቱን በማጠናቀቁ…

መሐመድ ናስር ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል

ከ3ኛው ሳምንት በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ተለይቶ የሰነበተው እና በክለቡ ደብዳቤ የወጣበት አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ከሳምንታት…

የ2012 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች (ኅዳር 21 – ታኅሳስ 20)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን ከተጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል። በአንድ ወር ውስጥ የ5 ሳምንታት 40…

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እንዲረዳቸው ለ23…

የፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንትን የምንዘጋው እንደተለመደው በሳምንቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎች ይሆናል። ጎል – በአምስተኛ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

አራተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ እንደሚቋርጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን…

​Premier League Review | Game week 5

5th week Ethiopian Premier League fixtures were held till yesterday as Mekelle cruised to a slender…

Continue Reading

የ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐበይት ጉዳዮች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዳሜ ጅማሮውን አድርጎ ትላንትና ተጠናቋል፤ ድራማዊ ክስተት በተስተናገደበት ጨዋታ ፋሲል…

የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታን አስመልክቶ ገለፃ ተደረገ

ገርጂ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘው ብሄራዊ ስታዲየምን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት ኮሚሽን ለብዙሃን መገናኛ አባላት የመስክ ጉብኝት…