ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2011 FT ካሜሩን 🇨🇲 0-0 🇪🇹ኢትዮጵያ ድምር ውጤት | 1-1 – –…
Continue Readingዜና
ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጠርቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ2008…
ቶኪዮ 2020| የሉሲዎቹ የዛሬው ጨዋታ አሰላለፍ ታውቋል
በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያ ከካሜሩን የሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ ያውንዴ ላይ ይደረጋል።…
ወልዋሎ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሞ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት የተሳተፉት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ላለፉት ሦስት ቀናት ሙከራ ላይ የነበሩት ተጫዋቾች እና አምስት…
ቶኪዮ 2020 | “ጎሎች ለማስቆጠር እንጫወታለን” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
ከሳምንት በፊት ባህር ዳር ላይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ካሜሩንን በመጀመርያ ጨዋታ የገጠሙት ሉሲዎቹ 1-1…
ከኢትዮጵያ ቡና የለቀቀው ግብ ጠባቂ ወደ ኬንያ አምርቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡ የዩጋንዳው ቫይፐርስን…
ጅማ አባ ጅፋር የስታዲየም ለውጥ ለማድረግ አቅዷል
ጅማ አባ ጅፋሮች ለመጪው የውድድር ዘመን የስታዲየም ለውጥ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ክለቡ ከ1975 ጀምሮ ያለፉትን 37 ዓመታት…
የሽረ ስታዲየም እድሳት ተጀመረ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሽረ የሚጠቀምበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየምን የመጫወቻ ሜዳ ሣር የማልበስ ሥራ ሲጀመር ቡድኑም…
ቶኪዮ 2020| ሉሲዎቹ የመልስ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቶኪዮ ለሚዘጋጀው የ2020 የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ነገ ያከናውናሉ።…
ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…