የኬንያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የሴካፋ ፕሬዝዳንት ኒክ ምዌንድዋ ኤርትራ ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች…
ዜና
ጳውሎስ ጌታቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር ለመቆየት መስማማታቸውን ክለቡ አስታወቀ
ከትላንት በስተያ ከተደረጉ የ22 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የባህር ዳር ከተማ እና…
” በውድድር ዓመቱ ቡድናችን ጥሩ ባይሆንም በግሌ ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው፤ ጥሩ ጊዜም እያሳለፍኩ ነው” መድሃኔ ብርሃኔ
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በደደቢት ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ተስፋ ከተጣለባቸው ተጫዋቾች አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ቄራ አከባቢ…
U-17 | መድን በመሪነቱ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 2ኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር መድን በመሪቱ…
አፍሪካ | ሱዳን ፕሪምየር ሊጓን ላልተወሰነ ጊዜ አቋረጠች
የሱዳን ፕሪምየር ሊግ በሃገሪቱ ላይ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ላልተወሰነ ግዜ ተራዘመ። በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ካሉት ሊጎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ድሬድዋ ከተማን አስተናግዶ 2 – 0 አሸንፏል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
ከ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አዳማ ላይ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተከናወነው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው መቐለ የነበራቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ድል ድሬዳዋ ላይ አስመዝግበዋል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 2-0…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዱላ ሙላቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በዱላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሲዳማ ቡና
ከጅማ አባጅፋርና ከሲዳማ ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን እንደሚከተለው ሰጥተዋል። ” የአጨዋወት ስልታችንን…