” ..እኔ እንዳውም ምሳሌ የሚሆን የምርጫ ሂደት ይሆናል ብዬ ነው የምጠብቀው ” አቶ ኢሳያስ ጅራ ጋዜጣዊ…
ጋዜጣዊ መግለጫ
👉 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ለመሆን ጠንካራ ስራ ይጠብቅናል
የብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት እና ከሚዲያ ጋር እየተፈጠረ ያለው መራራቅ … ለሦስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሬዝዳንትነት…
አቶ ኢሳያስ ጅራ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት ቀጥለዋል
👉 “የሌለ ሀጥያት ለምን ለሰው እንሰጣለን” 👉 እኔ የማቀው ተወዳዳሪ መሆኔን ነው 👉 “በየትኛው ስልጣኔ ነው…
“ብሔራዊ ቡድኑ እንደ ክለብ ለአርባ ቀን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው።”
👉 “ሞሮኮ እንደ ቤታቸው ይመላለሱበታል በማለት ሲናገሩ እሰማለው… 👉 ወደ ሞሮኮ ለሽርሽር አንሄድም.. አቶ ኢሳያስ ጅራ…
ቴክኒክ ማዕከል ለመገንባት ሱሉልታ ከተማ ላይ 10 ሔክታር መሬት አግኝተናል
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከታች ጀምሮ ጠንካራ የሆነ ተፎካካሪ የሆነ ቡድን ለመገንባት አስባለው” የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ…
አቶ ኢሳይያስ ጂራ መግለጫ ሊሰጡ ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ብቸኛ እጩ ተወዳዳሪ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው። ከሰሞኑ በስፖርት ቤተሰቡ…
አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሽልማት ተበረከተላቸው
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ፈረሰኞቹን ያሰለጠኑት የወቅቱ የአዳማ ከተማ አሠልጣኝ ከቀድሞ ክለባቸው የገንዘብ ሽልማት ተበረከተላቸው። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል እየመጡ የሚገኙት ሁለት ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ የዝውውር መስኮት የውጪ ተጫዋች እንዳያስፈርም እግድ ቢጣልበትም ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ…
ፈረሰኞቹ ሁለት የውጪ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው ሊያመጡ ነው
ፈረሰኞቹ የውጪ ተጫዋች እንዳያመጡ እግድ ላይ ቢሆኑም ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ እንደሆነ ታውቋል። በ1928 የተመሰረተው…
አዲሱ የፈረሰኞቹ ዓለቃ በመጀመሪያ መግለጫቸው ምን አሉ?
በዛሬው ዕለት አመሻሽ ላይ በይፋ በሸራተን አዲስ ሆቴል ለመጪዎቹ ዓመታት የፈረሰኞቹ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ለሦስተኛ ጊዜ…

