ለ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክረምቱ የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ…
የተቋማት መረጃዎች
ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዘመን ምዝገባ ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች ዙርያ አቶ ባህሩ ገለፃ ሰጥተውናል
👉”ብሔር እና ፓለቲካ ውስጥ ራሳቸውን ደብቀው እግርኳስ እንዳይመስል የሚያደርጉ ክለቦችን እና አመራሮች አሉ።” 👉”ዕከሌ ቡድን ተሸነፈ…
በ2025 የሚደረጉ የሴካፋ ውድድሮች ቀን እና ቦታ ተቆርጦላቸዋል
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር እንድታስተናግድ ስትመረጥ በሌላ ውድድር ላይ…
ከሊጉ የፋይናስ ስርዓት ጋር በተያያዘ ውሳኔ እንደሚተላለፍ ተጠቆመ
በክለቦች እና በተጫዋቾች ላይ የተላለፉ ውሳኔዎች በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ሊግ ካምፓኒው ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን…
“ለ2026 የአፍሪካ ዋንጫ ማሳለፍ በግዴታነት ተቀምጧል” – አቶ ባህሩ ጥላሁን
በሉሲዎቹ ዓለቃ አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ የቅጥር ሁኔታ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ማብራሪያ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026…
ሉሲዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አስቀድሞ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድን…
አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾሟል። ለ12 ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው እንዲሁም ከሕዳር…
የውድድር ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት የሚከፈትበት ወቅት ታወቀ
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መቼ እንደሆነ ተገልጿል። የሀገራችን ከፍተኛው የሊግ እርከን…

