የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚደረግባቸው ከተሞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚደረግባቸው ከተሞች ታውቀዋል

የ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር  የሚደረጉባቸው ሁለት ከተሞች ይፋ ሆነዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው…

ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል

ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል

ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ የተደረገባቸው ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ልከዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ…

ወልቂጤ ከተማ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ልኳል

የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

ዋልያዎች በነገው ዕለት ተጋጣሚያቸውን ያውቃሉ

ዋልያዎች በነገው ዕለት ተጋጣሚያቸውን ያውቃሉ

2024 የአፍሪካ ሀገራት ሻምፕዮና የማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል። ኬንያ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ…

አምባሳደር መስፍን ቸርነት በስታዲየሞች ግንባታ ዙርያ ምላሽ ሰጥተዋል

አምባሳደር መስፍን ቸርነት በስታዲየሞች ግንባታ ዙርያ ምላሽ ሰጥተዋል

ከደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ቡና ፕሬዝደንት እና የፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ዝግጅት ጀምራለች

ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ዝግጅት ጀምራለች

እየተካሄደ ባለው የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ አሁጉራዊ ውድድሮችን ለማዘጋጀት እየሰራች እንደሆነ ተገልጿል።…

መቶ ዓለቃ ፍቃደ ማሞ በሀገራችን ስታዲየሞች አሁናዊ ሁኔታ ዙርያ ሀሳቦችን ሰንዝረዋል

መቶ ዓለቃ ፍቃደ ማሞ በሀገራችን ስታዲየሞች አሁናዊ ሁኔታ ዙርያ ሀሳቦችን ሰንዝረዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 16ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል ፤ በመድረኩ ላይ ሀሳባቸውን ያጋሩት…

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል

የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል

አፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የፌዴሬሽኑ 16ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ አባል የመልቀቂያ ደብዳቤ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጥቅምት 2…

Continue Reading
የዋልያዎቹ ጨዋታዎች ለውጥ ተደርጎባቸዋል

የዋልያዎቹ ጨዋታዎች ለውጥ ተደርጎባቸዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር የሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች የቦታ እና የቀን ለውጥ…