በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የማሟያ ውድድሩ ጨዋታ በኋካ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…
ድህረ ጨዋታ አስተያየት
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 ወልቂጤ ከተማ
የከሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል –…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
ከዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ጅማ አባጅፋር
አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ
በ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ቶማስ ስምረቱ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ በማሸነፍ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻን አሸናፊ ካደረገው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሰልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ዘላለም ሽፈራው – ወላይታ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የከሰዓቱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሠልጣኞች ተቀብሏል። አብርሃም መብራቱ –…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ አርፊጮ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ግብ ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…

