ወደ ሩብ ፍጻሜው የሚሻገር ቡድን የሚለይበት ኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያፋልመው የሦስተኛው ዙር የመጨረሻ…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ደብረ ብርሃን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያቀረብናቸውን መረጃዎች እነሆ…
ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሁለት ዓለም ሳጥኖች
መረቡን የማያስደፍረው የተጋጣሚ መረብም እምብዛም የማይደፍረው አዳማ ከተማ … ከውድድር ዓመቱ ጅማሮ በፊት ለዋንጫ ከታጩት ቡድኖች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ ድል ተመልሷል
በ3ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት በመድን የኢንተርናሽናል ውድድር ምክንያት ዛሬ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሸገር ከተማን…
ሪፖርት | ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው አርባምንጭ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ 2 የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ነገሌ አርሲዎች ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ…
ሪፖርት | የምድብ አንድ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታዎች አቻ ተጠናቅቀዋል
በዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የተደረጉ የምድብ አንድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቅቀዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ ድል አድርገዋል
አዳማ ከተማዎች በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲያሸንፉ ሸገር ከተማዎች ከመመራት ተነስተው ባህር ዳር ከተማን…
ሪፖርት | ወልዋሎዎች ጣፋጭ ድልን ሲያሳኩ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የምድብ አንድ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ወልዋሎ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ የድሬዳዋ…

