ሪፖርት|  መቻል እና ወልዋሎ ድል አድርገዋል

በአዳማ በተካሄዱ ጨዋታዎች መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ወልዋሎ ሽረ ምድረ ገነትን አንድ ለባዶ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

ሪፖርት | በጭማሪ ደቂቃዎች በተገኙ ግቦች ምድረ ገነት ሽረ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ድል አድርገዋል

ምድረ ገነት ሽረ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እንዲሁም ወልዋሎ ዓ/ዩ ፋሲል ከነማን 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ21ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ21ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች አሰናድተንላችኋል። ምድረ ገነት ሽረ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ድል ተጎናጽፏል

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ ሲደረግ ምዓም አናብስቶች በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ…

ሽረ ምድረ ገነት ተከላካይ አስፈረመ

ባለፉት ዓመታት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ አምርቷል።  23 ነጥብ በመሰብሰብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው…

ሪፖርት | በአዲስ አበባ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የሲቢኢ የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ፤ ሸገር ከተማን ከ ምድረ ገነት ሽረ እንዲሁም…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ19ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

19ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ሪፖርት| ሽረ ምድረ ገነት እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ሽረ ምድረ ገነት እና ኢትዮጵያ መድንን ያገናኘው ጨዋታ 0 – 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።  …

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ። የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…