👉 “ሥራየን አክብሬ በመሥራቴ እስካሁን ልቆይ ችያለሁ።” 👉 “አዲስ ያስፈረምናቸው የውጪ ተጭዋቾች ላይ መጠነኛ የሆነ…
የሴቶች እግርኳስ

ሴካፋ በሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ዙሪያ ምን አለ?
የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሲሆን አንድ አዲስ ቡድንም ለመጀመሪያ…

አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በባንክ ቤት ለ16ኛ ዓመት የሚቆዩበትን ውል አደሱ
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 16 ዋንጫዎችን ያስገኙት አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በኢትዮጵያ እግርኳስ ባልተለመደ ሁኔታ በክለቡ ለ16ኛ ተከታታይ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ የአሰልጣኞችን ውል ሲያራዝም በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ካደጉበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ዓመታት በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የጸባይ ዋንጫ ማሸነፍ የቻሉት ቦሌ ክ/ከተማዎች 11…

ጀግኒት ካፕ በነገው ዕለት ጅማሮውን ያደርጋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የመጀመሪያው የጀግኒት ካፕ ውድድር ነገ ይጀምራል። የአዲስ አበባ ወጣቶችና…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ፎርማት ተቀይሯል
የ2018 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከነሐሴ 25 ጀምሮ በአዲስ ፎርማት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማዎች ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምረዋል
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ያሳለፍነውን…

ንግድ ባንክ በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሦስት የተለያዩ ቦታዎች…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉት ሀዋሳ ከተማዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ሸገር ከተማዎች በበኩላቸው ሦስት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል።…

የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ
የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…