ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ እና አዳማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ያለምንም…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከመቐለ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ደካማ የውድድር ወቅትን እያሳለፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ሀዋሳ በሰፊ ጎል ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቃቂ ቃሊቲን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቱሪስት ለማ ሐት-ትሪክ በሰራችበት ጨዋታ ጌዴኦ ዲላ ኤሌክትሪክን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ጌዲኦ ዲላ በቱሪስት ለማ ሀትሪክ ኢትዮ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ በአሸናፊነቱ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ ቀጥሎ መከላከያ አዲስ አበባ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ በመሳይ ተመስገን አስደናቂ ብቃት ታግዞ አርባምንጭን ረትቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በግብ ተንበሽብሽቦ አርባምንጭ ከተማን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተቸግሮም ቢሆን ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ሁለተኛ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጌዲኦ ዲላን 2…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል ጉዞው ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ ተካሂ ኢትዮ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም ዛሬ 10:00…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ከሁለት ቀናት እረፍት በኃላ ዛሬ ሲጀመር…