በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሴናፍ ዋቁማን እንግዳ አድርገናታል።…
የሴቶች እግርኳስ
የሴቶች ገጽ | ያልተኖረው የብዙዓየሁ ህልም
ብዙ ህልሞች የነበሯትን እና ከ11 ዓመቷ ጀምሮ ብቻዋን ለመኖር የተገደደችው ብዙዓየሁ ጀምበሩን የእግርኳስ ህይወት በዛሬው የሴቶች…
ጊዜው እየሄደ ቢሆንም ምላሽ ያላገኘው የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ
ለ2021 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ከተቋረጡበት ይቀጥላል በማለት ካፍ ቢያሳውቅም በኢትዮጵያ በኩል…
ሴናፍ ዋቁማ ወደ አውሮፓ…?
የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቿ ሴናፍ ዋቁማ በአውሮፓ ከሚገኝ ክለብ ጥያቄ እንደቀረበላት መረጃዎች እየወጡ…
የሴቶች ገፅ | “ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ስለማውቅ እየሰማሁ እንዳልሰማሁ ችዬ አሳልፋለሁ” የሀዋሳ ከተማዋ መሳይ ተመስገን
በሀገራችን በርካታ ሴት ተጫዋቾች ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው ያለሙበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ለመመልከት ችለናል። እንደ ሀዋሳ…
የሴቶች ገፅ | “እልኸኛ ነኝ፤ ሽንፈትን አልወድም” ወይንሸት ፀጋዬ
በዛሬው የሴቶች አምዳችን በእግር ኳሱ ስኬታማ የሆነችሁን የመሀል ተከላካይ ወይንሸት ፀጋዬን (ኦሎምቤ) ይዘን ቀርበናል፡፡ ስሟ ወይንሸት…
የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያው የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አዝናኝ ክስተት…
ከዚህ ቀደም ከእግርኳስ ተጫዋችነት እስከ ህክምና ባለሙያነት የዘለቀውን የዶ/ር እንደገናዓለም አዋሶን አስገራሚ ህይወት አቅርበንላችሁ ነበር። ዛሬ…
የሴቶች ገፅ | ወርቃማዋ እንስት ሽታዬ ሲሳይ
በቡድን ስኬት እና በግል ክብሮች ባንፀባረቀው የእግር ኳስ ህይወቷ ከትምህርት ቤት ተነስታ እስከ ብሔራዊ ቡድን የዘለቀችው…
የሴቶች ገፅ | 26 ዋንጫዎችን ያነሳችው ብዙሃን እንዳለ..
ለ13 ዓመታት ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ግልጋሎት የሰጠችው እና በ4 የተለያዩ ክለቦች 26 ዋንጫዎችን ያነሳችው…
የሴቶች ገፅ | የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ጉዞ – ከወንዶች እስከ ሴቶች እግርኳስ
እግርኳስን ማሰልጠን የጀመረው በወንዶች ነው። ነገር ግን በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው በሴቶች እግርኳስ ውጤታማ ጉዞው ነው፡፡ ወንዶችን…