የሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል

የሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ሁለተኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ በንግድ ባንክ ሜዳ የክፍለ ከተማ ደርቢ…

የሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ፋሲልን በመርታት ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በሁለተኛ ሳምንት በሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ቅዳሜ ፋሲል ከነማ ከ ሻሸመኔ ከተማ ጎንደር አፄ ፋሲደስ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀመረ

በካናዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላለበት የማጣርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን እየሰራ ይገኛል

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…

ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት እንዲረዳቸው ለ23…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

አራተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላልወሰነ ጊዜ እንደሚቋርጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ መረጃ ይህንን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አቃቂ ቃሊቲ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከ ጌዴኦ ዲላ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መከላከያ 5-2 ጌዴኦ ዲላ 1′ መዲና ዐወል 12′ ፀጋ ንጉሴ…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ አአ ከተማ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ – 60′ ማህሌት ታደሰ ካርዶች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል 

ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ…