​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 6ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምረዋል። ጌዲኦ ዲላ ከሜዳው…

የ2009 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማታቸውን እስካሁን አለማግኘታቸው ቅር አሰኝቷቸዋል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር አመትን የኮከቦችን የሽልማት ገንዘብ እስካሁን ከፍሎ አለማጠናቀቁ በተሸላሚዎች በኩል ቅሬታ አስነስቷል።…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት በአሸናፊነት ሲቀጥል ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡናም አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ እሁድ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ ደደቢት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 4ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታህሳስ 22 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 0-1 ኢት. ን. ባንክ – 8′ ጥሩአንቺ መንገሻ FT…

Continue Reading

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጌዲኦ ዲላ የመጀመርያ ድል ሲያስመዘግብ አዳማ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ጌዲኦ ዲላ የአመቱን…

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተገባደዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተገባደዋል። ጥሩነሽ…

“መስማት የተሳናት ብሆንም በእግርኳስ ቋንቋ እግባባለሁ” – ብፅአት ፋሲል

ብፅአት ፋሲል ትባላለች። እግርኳስ ተጨዋች ነች። በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን 15 አመታት ካየናቸው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል…

​በሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን ተስተካካይ ጨዋታ ኤሌክትሪክ አሸንፏል 

በኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ምክንያት በሁለተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮ…

​ዩራጓይ 2018 | ኢትዮጵያ በሜዳዋ አቻ ተለያይታ የማለፍ ተስፋዋን አደብዝዛለች

ለ2018 የአለም ከ17 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ናይጄርያን የገጠመው የኢትዮጵያ…

ከ17 አመት በታች ሴቶች አለም ዋንጫ ማጣርያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

FT ኢትዮጵያ 1-1 ናይጄርያ [read more=”በዝርዝር” less=”Read Less”] 63′ ታሪኳ ደቢሶ 22′ ፕሪሽየስ ቪ.  ዋና ዋና…

Continue Reading