ካፍ ሰኞ የደቡብ አሜሪካዋ ሃገር ዩራጓይ በ2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የአለም ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ…
የሴቶች እግርኳስ
የሴቶች ዝውውር | እፀገነት ብዙነህ ደደቢትን ተቀላቀለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግራ መስመር ተከላካይ የነበረችው እፀገነት ብዙነህ ለደደቢት ለመጫወት በዛሬው…
የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ክስተት ከነበሩ ቡድኖች አንዱ የነበረው ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኙ ወጣት ተጫዋቾችን ከአንጋፋ…
የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ደደቢት በዛሬው እለት ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ተረጋግጧል፡፡ የጥሩነሽ…
የሴቶች ዝውውር | ኤሌክትሪክ የ16 ተጫዋቾቸን ውል ሲያድስ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የተጠናቀቀው የውድድር አመት ከፍተኛ መሻሻል ካሳየዩ ቡድኖች መካከል የሚጠቀሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስራ…
የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ሁለት ግብ ጠባቂዎችን አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር አመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ምንም ሽንፈት ሳያስተናግድ በአንድ ጨዋታ ብቻ አቻ…
የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በወሩ መጨረሻ ይታወቃል
በ2018 በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአለም ከ20 አመት በታች ዋንጫ ለመካፈል በመጀመርያ ዙር ማጣርያ የኬንያ እና ቦትስዋናን…
’ ለሴቶች ትኩረት እንስጥ ‘ የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ
‘ ለሴቶች ትኩረት እንስጥ ‘ በሚል መሪ ቃል በአሰልጣኝ ዘላለም ፀጋዬ አዘጋጅነት ሲከናወን የነበረው የሴቶች የፉትሳል…
የኢምፓክት ሶከር አካዳሚ በጎ ጅምር
በሀገራችን እግርኳስ ስር ከሰደዱ ችግሮች መካከል የተደራጀ የታዳጊዎች እና ወጣቶች ስልጠና አለመኖር በተደጋጋሚ ይጠቀሳል፡፡ ይህንን ለመቅረፍም…
ፈረንሳይ 2018 | ኬንያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ለመሆን ተቃርባለች
ፈረንሳይ በ2018 ለምታስተናግደው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ወደ…