ወደ አልጀርስ የሚያመሩ 18 የሉሲዎቹ ተጫዋቾች ታወቁ

በጋና ለሚስተናግደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት…

ጋና 2018 | ሉሲዎቹ አርብ ወደ አልጄርያ ይጓዛሉ

በጋና አስተናጋጅነት በ2018 ለሚደረገው ቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ሊብያን 15-0 በሆነ አጠቃላይ ውጤት በማሸነፍ ወደ…

ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ የሚያደርጉት ጉዞ ተሰረዘ 

እንደ አባል ሀገራቱ ሁሉ ውድድሮችን የመምራት ደካማ አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ እያሳየን የሚገኘው ሴካፋ ለአዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ…

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…

የሉሲዎቹ ዝግጅት ለተወሰኑ ቀናት ሊቋረጥ ይችላል

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት እንደሚጀመር ተጠብቆ ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ ባለመስጠቱ አዘጋጇ ሩዋንዳ ጥያቄዋ እስካልተሟላ…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

ሩዋንዳ የምታስተናግደው የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ ከአራት ቀናት በኃላ ኪጋሊ ላይ እንደሚጀመር አስቀድሞ የወጣው መርሃ ግብር ቢጠቁምም…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ዛሬ ጀመሩ

ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ በዛሬው እለት ጥሪ…

ሩዋንዳ 2018 | ሉሲዎቹ የሴካፋ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ

በግንቦት ወር አጋማሽ የሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የሚያደርገውን ዝግጅት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (1ኛ ዲቪዝዮን) 12ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010 FT ጌዲኦ ዲላ 0-1 ኢት. ን. ባንክ – 62′ ታሪኳ ደቢሶ…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት ወደ ድል ሲመለስ አዳማ ፣ መከላከያ እና ሀዋሳም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ትላንት እና ዛሬ ተካሂደው ደደቢት፣ መከላከያ፣ ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ…