በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችንን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር…
ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ሻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ…
ወደ ሩዋንዳ የሚያቀናው የንግድ ባንክ ልዑክ ታውቋል
በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ሀገራችንን ለስድስተኛ ጊዜ የሚወክለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ለሊት ወደ…
አማካይዋ ከተጠባቂው ውድድር ውጭ ሆነች
በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካዩን በጉዳት አጥቷል። በሩዋንዳ ለሚካሄደው…
ከአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ሥራየን አክብሬ በመሥራቴ እስካሁን ልቆይ ችያለሁ።” 👉 “አዲስ ያስፈረምናቸው የውጪ ተጭዋቾች ላይ መጠነኛ የሆነ…
ሴካፋ በሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ዙሪያ ምን አለ?
የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሲሆን አንድ አዲስ ቡድንም ለመጀመሪያ…
የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ
የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ውጪ ሆኗል
በሞሮኮ እየተደረገ ባለው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በግብፁ ማሳር ሦስተኛ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል
በሞሮኮ እየተደረገ በሚገኘው የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሁለተኛ ጨዋታቸውን አድርገው 4ለ0…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውድድሩን በሽንፈት ጀምሯል
በትልቁ አህጉራዊ መድረክ የመጀመሪያ ተሳትፏቸውን እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸው በናይጄሪያ ተወካዮቹ ኤዶ…

