የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ እና ሰኞ በተደረጉ ስምንት የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጅማሮውን…
የተለያዩ
ጅማ አባ ጅፋር ቀጣይ ጨዋታውንም ከሜዳው ውጪ ያደርጋል
ከዐምናው ተሻጋሪ ቅጣት እየተፈፀመበት የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የሊጉ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታውን ከሜዳው ውጭ እንደሚያደርግ ታውቋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0–0 ባህር ዳር ከተማ
ከትናንት በቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ የተካሄደው የጅማ አባ ጅፋር…
ሪፖርት | የጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ከዐምናው በተሻገረ ቅጣት ከሜዳቸው ውጭ ለመጫወት ተገደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ጅማ አባ…
ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2012 FT ጅማ አባጅፋር 0-0 ባህር ዳር ከተማ – – ቅያሪዎች 56′ ብሩክ አምረላ …
Continue Readingስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ኅዳር 22 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 1-0 ኢትዮ ቡና 21′ ዲዲዬ ለብሪ – ቅያሪዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህር ዳር ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ነገ ሲቀጥል አዳማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ባህር ዳር ከተማን ያስተናግዳል።…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና በትግራይ ስቴድየም የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ…
Continue Readingጅማ አባጅፋር ያስፈረማቸው የውጭ ተጫዋቾችን በነገው ጨዋታአይጠቀምም
ከሜዳ ውጭ በሚፈጠሩ የተለያዩ ጉዳዮች በተደጋጋሚ ሲቸገር የሚስተዋለው ጅማ አባጅፋር አዲስ ያስፈረማቸው የውጭ ተጫዋቾችን በነገው ጨዋታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-3 ወልዋሎ
በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልዋሎ ከሜዳው ውጭ ሰበታ ከተማን 3ለ1 በመርታት ሥስት ነጥብ አሳክቷል። ከጨዋታው…