ደደቢቶች የሊጉ ፎርማት ወደ ቀድሞ መመለሱ ተከትሎ ቅሬታቸው በማቅረብ ውሳኔው ለማስቀየር እንደሚሰሩ ገለፁ። የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት…
የተለያዩ
“ፌዴሬሽኑ እየበጠበጠን ነው” ኢ/ር እታገኝ ዜና – የደቡብ ፖሊስ ህ/ግንኙነት ኃላፊ
ፌዴሬሽኑ በ2011 የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረዱት መከላከያ፣ ደቡብ ፖሊስ እና ደደቢት ፌዴሬሽኑ በነሀሴ ወር ይፋ…
ሰበታ ከተማ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተቃርቧል
ጋናዊው ግብጠባቂ ዳንኤል አጄይ አዲስ አዳጊው ሰበታ ከተማን ለመቀላቀል ተቃርቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ከጅማ አባጅፋር ጋር…
ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ተክሉ ታፈሰ እና አማካዩ ምትኩ ማመጫን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የሀላባ ከተማ የመሀል ተከላካይ ባለፉት…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ተለይተዋል
የሴካፋ ዋንጫ ዛሬም በጎል በተንበሸበሹ ጨዋታዎች ቀጥሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ሀገራት ሲታወቁ ኢትዮጵያውያን ዳኞችም ሁለት…
ደቡብ ፖሊስ የአማካዩን ውል አራዘመ
ደቡብ ፖሊስ የተከላካይ አማካዩን ኤርሚያስ በላይን ውል አራዝሟል፡፡ ቢጫ ለባሾቹ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ቅድመ…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኢትዮጵያ ከምድብ ስትሰናበት ታንዛንኒያ በሰፊ ውጤት አሸንፋለች
* የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ ከአንድ ሳምንት በፊት የተጀመረው እና በሰፊ ውጤት በተጠናቀቁ ጨዋታዎች ዛሬ…
ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች| ኤርትራ በሰፊ ውጤት ስታሸንፍ ተጨማሪ የሩብ ፍፃሜ አላፊዎችም ታውቀዋል
*ኢትዮጵያ ነገ የመጨረሻ ዕድሏን ትሞክራለች የሴካፋ ከ20 ዓመት ዋንጫ ዛሬም በአምስተኛ ቀን ጨዋታ ሲቀጥል ሦስት ጨዋታዎች…
እሸቱ መና ደቡብ ፖሊስን ተቀላቀለ
የቀኝ መስመር ተከላካዩ እሸቱ መና ለደቡብ ፖሊስ ፊርማውን አኑሯል። ወደ ቀድሞ ክለቡ ደቡብ ፖሊስ ከረጅም ጊዜ…
ደደቢቶች የሁለገብ ተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ
ባለፈው ዓመት በሊጉ ክስተት ከነበሩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሁለገቡ መድሃኔ ብርሃኔ ከሰማያዊዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ከደደቢት…