ካፍ የአሰልጣኞች ስልጠና ፍቃድ መስጠቱን በጊዜያዊነት አቆመ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የአሰልጣኞች ስልጠና በኤ፣ ቢ እና ሲ ደረጃ ፍቃድ መስጠት ለግዜው ማቆሙን አስታውቋል፡፡…

​ወልዲያ ከተጫዋቾቹ ጋር የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመውና ከ13 በላይ አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ወልዲያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል…

ሩሲያ 2018፡ ግብፅ ከ27 ዓመታት በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ አልፋለች

እሁድ በተደረገ ብቸኛ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ብቸኛ የማጣሪያ ጨዋታ ግብፅ ወደ ሩሲያ ያመራችበትን ውጤት…

​ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ…

​ሩሲያ 2018፡ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው ያለፈች ቀዳሚዋ የአፍሪካ ሃገር ሆናለች

ለ2018ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ አምስተኛ ጨዋታዎች ቅዳሜ ቀጥለው ሲደረጉ ናይጄሪያ ወደ ዓለም ዋንጫው…

Continue Reading

​የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ አመታዊ ስብሰባ እና የ2009 እጣ ማውጣት ስነስርአት ተካሄደ

የ2009 የ1ኛ ሊግ የክለቦች አመታዊ ስብሰባ እና የ2010 ዓም የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የክለብ ተወካዮች ባሉበት…

ደደቢት ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ከጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ኤርያ ጋር የሶስት አመታት የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን…

​ሩሲያ 2018፡ ማሊ እና ኮትዲቯር ነጥብ ተጋርተዋል

ወደ 2018ቱ የሩሲያ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ምሽት ባማኮ ላይ ሲጀምሩ…

​የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በፎርፌ ወደ ቀጣዩ የማጣርያ ዙር አልፏል

የኢትየጵያ ሴቶች ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ2018 በዩራጓይ አስተናጋጅነት በሚከናወነው ከ17 አመት በታች የሴቶች የአለም…

ወልድያ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

የአዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር በማድረግ በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው ወልዲያ ሁለት ተጨዋቾችን በስምምነት መልቀቁ ታውቋል።…