የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሩስያ ለምታስተናግደው የ2018 የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ለመግባት ከኮንጎ ጋር ባደረገው ጨዋታ በድምር…
2015
ክለቦቻችን በሴካፋ ሊመለከቷቸው የሚገቡ ተጫዋቾች – ፋሩክ ሚያ
የሴካፋ ዋንጫ በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ይጀመራል፡፡ በርካታ ተጫዋቾችን ከምስራቅ አፍሪካ የሚያመጡት ክለቦቻችንም በሃገራችን ከሚስተናገደው…
Continue Readingኮንጎ ሪፑብሊክ ከ ኢትዮጵያ – የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ
በ2018 ሩሲያ ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራት ወደ ምድብ ድልድሉ ለመግባት የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡…
Continue Readingከአርሰናል ጋር በመተባበር ለፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀመረ
በሚካኤል ለገሰ እና አብርሃም ገ/ማርያም ዳሽን ቢራ በቅርቡ ከአርሰናል እግርኳስ ክለብ ጋር የፈፀመው የቢራ ፓርትነርሺፕ ስምምነት…
ኢትዮጰያ 3-4 ኮንጎ ፡ ታክቲካዊ ክፍተቶችና መፍትሄዎቻቸው
ዮናታን ሙሉጌታ በ2018 በሩሲያ ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ አፍሪካን ወክለው የሚሳተፉትን አምስት ሀገራት ወደሚለየው የምድብ…
Continue Readingብሄራዊ ቡድናችን ወደ ኮንጎ ተጉዟል
ትላንት የመጀመርያ ጨዋታውን በሜዳው አድርጎ 3-4 የተሸነፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ጠዋት ወደ ኮንጎ ብራዛቪል በርሯል፡፡…
የቻን 2016 የምድብ ድልድል ከሰአት ይወጣል
በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ አዘጋጅነት የሚደረገው የ2016ቱ የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) የምድብ ድልድል ዛሬ የ16ቱ ተሳታፊ ቡድኖች…
‹‹ ከኮንጎ የእግርኳስ ደረጃ አንፃር 4-3 ለኛ መጥፎ ውጤት አይደለም ›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድናቸው በ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ አቻው በሜዳው4-3 ከተሸነፈበት ጨዋታ…
‹‹ የመልሱን ጨዋታ እስክንጨርስ ድረስ ጨዋታው አልተጠናቀቀም›› ክላውድ ሌርዋ
የኮንጎ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ክላውድ ሌርዋ ከጣፋጭ የሜዳ ውጪ ድላቸው በኋላ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ…
ብሄራዊ ቡድናችን በሜዳው ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷል (የጨዋታ ሪፖርት)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኮንጎ አቻው ጋር በሜዳው ባደረገው ጨዋታ 4-3 ተሸንፎ የማለፍ እድሉን…