29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…
July 2018
ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት 22 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ከሀምሌ 12 እስከ 19 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ዝግጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ…
News in Brief – July 5
FIFA World Cup Ethiopian Football Federation (EFF) president Isayas Jira has headed to Moscow, Russia for…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ | ሲዳማ ቡና ከመውረድ ስጋት ነፃ ሲወጣ ደደቢት ከወልዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደው ደደቢት እና ወልዲያ ነጥብ ሲጋሩ ሲዳማ ቡና…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የፌዴሬሽኑ የፎርፌ ውሳኔ ደደቢትን ወደ ዋንጫው መርቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 14ኛው ሳምንት ያልተከናወኑት የመከላካያ እና ደደቢት እንዲሁም የሀዋሳ እና ኢትዮጽያ…
ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ በ35 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ወጣ ገባ አቋም…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ጋር የዓለም ዋንጫ የመመልከት እድል አግኝቷል
በፊፋ የ2018 ዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ፈረንሳይ እና ዩራጋይ ዓርብ ይጫወታሉ፡፡ በዚህ ጨዋታ ላይ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በ5 ሀገራት መካከል ይከናወናል
በተደጋጋሚ ሲራዘም የቆየው የ2018 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በመጨረሻም በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 እስከ 19 እንደሚካሄድ ሲረጋገጥ…
ዋልያዎቹን ለማሰልጠን ማመልከቻ ያስገቡ አሰልጣኞች ቁጥር እንደተጠበቀው አልሆነም
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ለመቀጠር ያወጣው ማስታወቂያ የመጨረሻው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ የ3 ቀናት ዕድሜ…
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ወደ ሞስኮ አምርተዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ፊፋ በ2018 የዓለም ዋንጫ መዝጊያ ስነ-ስርዓት ላይ እንዲታደሙ ያቀረበላቸውን…