​አዳሙ መሐመድ በአሳዛኝ ሁኔታ ወደ ሀገሩ አቀና

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ያለፉት 8 አመታት ከተመለከትናቸው የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾች መካከል በወጥነት ሲጫወት የቆየው…

​አብዱልከሪም ሀሰን ወደ ሀዋሳ ከተማ አመራ

ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በሁለት አመት ውል ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ቢችልም ካልተሳካ የአንድ አመት ቆይታ በኃላ በዘንድሮው…

​ፋሲል ከተማ ከሶስት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የፈፀሟቸው ዝውውሮች የሰመሩላቸው አይመስልም። ለአዳዲስ ተጫዋቾቻቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ከመስጠት…

​ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ረቡዕ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ከዛማሌክ ለሚያደርገው የአንደኛ…

​አጥናፉ አለሙ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታውን…

​ታፈሰ ተስፋዬ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቀለ

አንጋፋው አጥቂ ታፈሰ ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት በመለያየት በአንድ አመት ኮንትራት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል። በ2007…

​ሪፖርት | ወልዲያ ደደቢትን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በጥር ወር መጨረሻ መደረግ የነበረበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በተስተካካይ መርሀ ግብር ወልድያ…

ወልዲያ ከ ደደቢት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ የካቲት 26 ቀን 2010 FT ወልዲያ 1-0 ደደቢት 21′ ምንያህል ተሾመ – ቅያሪዎች ▼▲ 90′ ያሬድ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዲያ ከ ደደቢት

ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ወልዲያ ደደቢትን በሜዳው ያስተናግዳል። እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን ይህንኑ ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

​ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሻሸመኔ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል 

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የተስተካካይ መርሀ ግብሮች መካሄዳቸውን ቀጥለው ዛሬ ሁለት የምድብ ለ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ደቡብ ፖሊስ…