በትናንትናው ዕለት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር የተስማሙት አዳማ ከተማዎች አማኑኤል ጎበናን ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
July 2019
ድሬዳዋ ከተማ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ ወስኗል
ድሬዳዋ ከተማ ባሰናበታቸው ተጫዋቾች ዙርያ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ድሬዳዋ…
ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ ለመልቀቅ ወስኗል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ጅማ አባ ጅፋር ዘንድሮ በበጀት ምክንያት ለተጨዋቾቹ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ቅሬታቸውን…
የእንየው ካሳሁን ማረፍያ የዐፄዎቹ ቤት ሆኗል
እንየው ካሳሁን የፋሲል ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ለዝግጅት ወደ ባህርዳር አቅንቶ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ፋሲል ከነማ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዝግጅታቸውን ነገ ይጀመራሉ
ሀዋሳ ከተማን በመለያ ምቶች በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ያነሳው ፋሲል ከነማ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
ሦስት አሰልጣኞች ለስልጠና ወደ አሜሪካ ያመራሉ
ብርሃኑ ባዩ፣ ብርሃኑ ግዛው እና አሥራት አባተ ለላሊጋ ስልጠና ወደ አሜሪካ ሲያመሩ ውበቱ አባተ ጉዞውን ሰርዟል።…
ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን ነገ ታውቃለች
በካታር አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ድልድል ነገ በግብፅ መዲና ካይሮ ይወጣል። ወርሀዊ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ተስማማ
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ቅጥር በመፈፀም ክረምቱን የጀመሩት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነት እና የግራ መስመር…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ጥፋተኛ በተባሉ አካላት ላይ ቅጣት ሲተላለፍ ቦዲቲ ወደ ውድድር እንዲመለስ ተወስኗል
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አወዳዳሪ አካል ባለፈው ሐሙስ በተካሄደው የሎጊያ ሰመራ እና ሐረር ቡና ጨዋታ ላይ ከሥነ-ምግባር…
ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ ቡድኖች በሙሉ ሲታወቁ ኮልፌ ቀራኒዮ እና ባቱ ከተማ ለፍፃሜ ደርሰዋል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ እና ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የመለያ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው…