ሪፖርት | ወልዋሎ እና አዳማ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች አቻ ተለያይተዋል

ሁለት የመጨረሻ ሰዓት ጎሎች በታዩበት የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና አዳማ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ወልዋሎዎች…

ሪፖርት| ደቡብ ፖሊስ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳን በማሸነፍ ላለመውረድ በሚያደርገው ትንቅንቅ ቀጥሏል

የአንድ ከተማ ክለቦችን ያገናኘው የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደቡብ ፖሊስ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም ከጨዋታ…

ሪፖርት | መከላከያ ከአስደማሚ ብቃት ጋር ሲዳማን በመርታት ተስፋውን አለምልሟል

አመሻሹ ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተከናወነው ድንቅ ጨዋታ መከላከያን ከሙሉ ብልጫ ጋር ባለድል ሲያደርግ ፤ ሲዳማ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እ. – – ቅያሪዎች 83′  ዳንኤል ተመስገን…

Continue Reading

​ወላይታ ድቻ ከጅማ የፎርፌ ውጤት ለማግኘት ተቃርቧል

የነገ ተጋጣሚው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ሶዶ ባለማምራቱ ወላይታ ድቻ ዳግመኛ በፎርፌ ውጤት የማግኘቱ ነገር የማይቀር…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች

የመርሐ ግብር ለውጦች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሊጠናቀቅ ጥቂት ጨዋታዎች ቀርተውታል። በዚህ ሰዓትም የምድብ ሀ እና ሐ…

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በድራማዊ መልኩ ሲጠናቀቅ ኤስፔራንስ ቻምፒዮን ሆኗል

በአወዛጋቢ ሁኔታ ባልተጠናቀቀ ጨዋታ ፍፃሜውን ባገኘው የ2018/19 ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤስፔራንስ ደ ቱኒስ በድምር ውጤት ዋይዳድ…

ወልዋሎ በርካታ ስራዎች ለመከወን የሚያስችል ድረ ገፅ በመጪው እሁድ ያስመርቃል

ክለቡን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ጨምሮ የደጋፊዎች ወርሃዊ ክፍያ እና ቁሳቁስ በቀላሉ ለመገበያየት እንዲያስቻል ተደርጎ የተሰራ ድረ…

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ በጋራ ራሳቸውን በገቢ ለማጠናከር ተስማሙ

ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ራሳቸውን በፋይናንስ ለማጠናከር እና በዘለቄታዊነት የገንዘብ እጥረታቸውን ለመቅረፍ የጋራ ስምምነት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች

ሀዋሳ እና መቐለ ላይ የሚደረጉትን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ደቡብ ፖሊስ ከ ሀዋሳ…

Continue Reading