ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ሲዳማ ቡና

መከላከያ እና ሲዳማን በሚያገናኘው የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ እና ታች…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መረጠ

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡን በይፋዊ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ ወደ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ወርዷል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (አንደኛ ዲቪዝዮን) የመጨረሻ ሳምንት አንድ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ…

የጅማ አባጅፋር ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆን?

በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ሊጉን በተቀላቀለበት ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን በ2010 ያነሳው ጅማ አባጅፋር በፋይናንስ ቀውስ…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | በዛሬ ጨዋታዎች ድሬዳዋ እና መከላከያ አሸንፈዋል

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ (አንደኛ ዲቪዝዮን) የመጨረሻ ሳምንት የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ…

በ5ኛው የኮፓ ኮካ ኮላ የታዳጊዎች እግርኳስ ውድድር ዙርያ መግለጫ ተሰጠ

ለአምስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊዉ የኮፓ ኮካ ኮላ እግርኳስ ውድድር ይፋዊ የመክፈቻ መርሐ ግብር በዛሬው እለት የኮካ…

የግል አስተያየት | የደደቢት የውድድር ዓመቱ ጉዞ ሲዳሰስ

የግል አስተያየት – በማቲያስ ኃይለማርያም ባለፉት ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረውን ስብስብ አፍርሰው አዲስ ቡድን…

” የአሰልጣኝነት ጅማሬዬ ጥሩ ነው፤ በዚሁ እቀጥላለሁ” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ

እግር ኳስን በሀዋሳ ቢ ቡድን ውስጥ ነበር ጅማሮን ያደረገው። በዋና ቡድን ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጫወተው ወላይታ…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር 16ኛ ሳምንት ውሎ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች 16ኛ ሳምንት ተጠባቂ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። በዚህም መሠረት…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | ድቻ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ጅማዎች ወደ ልምምድ አልተመለሱም

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ወላይታ ድቻ ወደ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ተጋጣሚ የነበረው ጅማ አባ…