የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ዛሬ መቐለ ላይ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር በዛሬው ዕለት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጪ ወልዋሎ…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች ሊያሰናብት ነው

ኢትዮጵያ ቡና የውጭ ሀገር ዜግነት ካላቸው ተጫዋቾቹ መካከል አንዱን የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ ሊያሰናብት መሆኑ ታውቋል። ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ አይሳተፍም

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማኅበር (ሴካፋ) በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ሊያካሂደው ባሰበው ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወልዋሎ አ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ጥር 1 ቀን 2011 FT’ ወልዋሎ 0-1 ፋሲል ከነማ – 52′ ያሬድ ባየህ ቅያሪዎች 46‘  ዳዊት  ፕሪንስ…

Continue Reading

የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…

” ዲዲዬ ጎሜስ አቅም የላቸውም የሚል እምነት የለንም ” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

ኢትዮጵያ ቡና በ2011 የውድድር ዘመን እስካሁን ካደረጋቸው በዘጠኝ ጨዋታ 18 ነጥቦች በመሰብሰብ የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…

የግል አስተያየት | ባለ አምስት ኮከቡ አዳማ ከተማ… ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ የ2011 ፕሪምየር ሊግ ከተጀመረ ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመጣው አዳማ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…