ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ደቡብ ፖሊስ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያደርጉትን ጨዋታ በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሁለት…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዚዮን | አቃቂ መሪነቱን ሲያስቀጥል ቂርቆስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በክልል ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ከጅማ አባጅፋር ያለ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ ሾመ

ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…

ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 18′ መሣይ  ፍቅሩ…

Continue Reading

ኬንያዊው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ?

በኬንያው ሻምፒዮን ጎር ማሂያ የሚጫወተው አማካይ ሃምፍሬ ሚዬኖ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። ከኬንያ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ነገ ሀዋሳ ላይ በሚደረገውተስተካካይ ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ይገናኛሉ። በዚህ ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን…

የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል

በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…

“ወደ ሜዳ የምገባው ስራዬን ለመስራት ነው ፤ ስራዬ ደግሞ ግብ ማስቆጠር ነው ” አዲስ ግደይ

ከሲዳማ ቡና ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት የቆየው እና ዘንድሮ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ደረጃን በስድስት ግቦች…