በነገው ዕለት ስሑል ሽረ እና ሰበታ ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው…
Continue ReadingJanuary 2020
የፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዐቢይ ጉዳዮች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መከናወናቸው ይታወሳል። ሳምንቱን ተንተርሰው የሚነሱ ዋና ዋና ጉዳዮችንም…
Continue Readingየሴቶች ከፍተኛ ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
የሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ሁለተኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ በንግድ ባንክ ሜዳ የክፍለ ከተማ ደርቢ…
ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ተከናውነዋል። በስምንቱ ጨዋታዎች የተሻለ እንቅስቃሴ…
የፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ጎል – በአምስተኛ ሳምንት…
ሦስቱ የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ልምምድ አቁመው የነበረው የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ዛሬ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሰርተዋል። አራት…
ከፍተኛ ሊግ ሐ| አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር መድን፣ የካ፣ ወራቤ እና ቡታጅራ አሸንፈዋል
ምድብ ሐ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲከናወኑ አርባምንጭ መሪነቱን አስፍቷል። ስልጤ ወራቤ እና ቡታጅራ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | መከላከያ እና ሀምበሪቾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ሲጠጉ ሶዶ እና ጨንቻ አሸንፈዋል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ፣ ሀምበሪቾ፣ ወላይታ ሶዶ እና ጋሞ ጨንቻ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ለገጣፎ መሪነቱን ሲረከብ ደሴ ከተማ እና ደደቢት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ተካሂደዋል። ለገጣፎ ወደ አንደኝነቱ ሲመለስ ደደቢት ከሜዳው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 መቐለ 70 እንደርታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቐለ 70 እንደርታ ካደረጉት የ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን…