የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት 16 ጨዋቻዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተከናውነዋል። እኛም በዚህ መልኩ ጠቅለል አድርገን…
January 2020
የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ
በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ወልቂጤ በጠባብ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ሲዳማ ቡና
በአስረኛው ሳምንት ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ሲዳማ ቡናን 1-0 ከረታበት ጨዋታ በኋላ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ድል አሳክቶ ከግርጌው ተላቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
10ኛ ሳምንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2–0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የአሰልጣኞች አስተያየትን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-3 ዩጋንዳ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም በዩጋንዳ አቻው 3-1 ከተሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ስለ ደጋፊዎች ተቃውሞ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል
በክረምቱ ሳይጠበቅ ፈረሰኞቹን የተረከቡት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ መንበራቸው እየተነቃነቀ ይመስላል። ከሰሞኑ ከደጋፊዎች ጫና ጋር በተያያዘ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ሲዳማን አሸንፎ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል
ትላንት የጀመረው 10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም በ2ኛ ቀን መርሐ ግብር ሲቀጥል ፋሲል ከነማ እና…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ካልተፈታው ችግሩ ጋር እየታገለ ድል አድርጓል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም 10ኛ ሳምንት ጨዋታውን ያድረገው አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
ሪፖርት| ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ተሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል
በ2020 ህንድ ለምታስተናግደው የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ…