ወጣቱ ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ ለሀዋሳ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ሰልጥኖ ካለፈ በኃላ 2008…
August 2020
ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
ከደቂቃዎች በፊት ከአቤል ማሞ ጋር መስማማታቸውን ያስታወቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዘካርያስ ቱጂን ለማስፈረም ተስማሙ። ባለፈው የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና ግብጠባቂ ለማስፈረም ተሰማምቷል
አቤል ማሞ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፀመ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመከላከያ ጋር ቆይታ ያደረገው…
ሰበታ ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል
አማካዩ ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመት በሰበታ ከተማ ቆይታን ለማድረግ ተስማማ፡፡ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን፣ ደደቢት…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከአረጋሽ ካልሳ ጋር…
በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳን ይዘን ቀርበናል። በጋሞ…
“ኅዳር አንድ ይጀመራል የተባለው ነገር ፌዴሬሽኑ በፍፁም የማያውቀው ነው” ባህሩ ጥላሁን የፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት ኃላፊ
በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ኅዳር አንድ ይጀመራል የሚሉ መረጃዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡…
ኢዮብ ዛምባታሮ ወደ ሴሪ ሲ ክለብ አምርቷል
አዲስ አበባ የተወለደው የመስመር ተከላካይ ኢዮብ ዛምባታሮ የሴሪ ሲ ክለብ የሆነው ሞንፓሊን ተቀላቅሏል፡፡ በሴሪ ሲ (ሦስተኛ…
ሶከር ሜዲካል | ፊት ላይ የሚደርሱ ስብራቶች
አገጭ ፣ ጉንጭ ፣ ጥርስ እና የመሳሰሉት የፊት አካላት በግጭት ወቅት ጉዳት የሚደርስባቸው አካላታችን ናቸው። በዛሬው…
Continue Readingድሬዳዋ ከተማ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ድሬዳዋ ከተማ አራርሶ ጁንዲን ለሁለት ዓመት ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ተወላጅ ተጫዋቾችን በይበልጥ ለቀጣዩ ዓመት ለመጠቀም…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አማካይ ወደ ሊቨርፑል?
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ስለ መጠናቀቁ ፍንጭ ሰጥቷል። በኢትዮጵያ ከምባታ ጠምባሮ…