ከፍተኛ ሊግ | ነቀምቴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም ፕሬዝዳንቱ ከኃላፊነታቸው ለቀዋል

በተቋረጠው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነቀምቴ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲያድስ የክለቡ ፕሬዝዳንት በምክትላቸው…

“ወደ ፋሲል ያመራሁበት ምክንያቴ ዋንጫ ለማንሳት ነው” የዐፄዎቹ አዲስ ፈራሚ በረከት ደስታ

ተስፋ ከሚጣልባቸው ወጣት ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳል፡፡ በየጊዜው ፈጣን እና ሳቢ የእንቅስቃሴ ለውጦችን ከአዳማ ከተማ ከ20 ዓመት…

አስተያየት | ወጣት አሰልጣኞች እና መዳረሻችን

የአስኮ እግርኳስ ፕሮጀክት አምና-በ2012 ከተመሰረተ ሃያኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ መቼም ለአሰልጣኞቹ የሥልጠናው ጉዞ አታካችነት አያጠያይቅም፡፡ የባለሙያው አካልና…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውል አደሰ

በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የሾሙት ሀዋሳ ከተማዎች የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ የነባሮቹነም ውል አራዝመዋል፡፡ ከ2005 የፕሪምየር…

የውበቱ አባተ ምክትሎች ታውቀዋል

በትናንትናው ዕለት የዋሊያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ተደርገው የተሾሙት ውበቱ አባተ አብረዋቸው የሚሰሩት ምክትሎችን አስታውቀዋል። የቀድሞ የአዳማ ከተማ፣…

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን ለማቆየት ተስማማ

መሳይ ተፈሪ ለአንድ ተጨማሪ ዓመት በአርባምንጭ ለመቆየት ተስማማ፡፡ በተሰረዘው የ2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ…

ሰበታ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ ሰበታ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሲመድብ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል

መከላከያ አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን በዋና አሰልጣኝነት ቦታ ሲመድብ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል፡፡ የ2012 ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ከዚህ ቀደም ውል የሚፈርሙበት ቅፅ ተቀየረ

ክለቦች ከዚህ ቀደም ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን ውል የሚያስፈርሙበት ቅፅ እና አሰራር መቀየሩን ለማወቅ ችለናል። ለበርካታ ዓመታት…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከረድኤት አስረሳኸኝ ጋር…

በሴቶች እግርኳስ በጥሩ አጥቂነታቸው ከሚጠቀሱ ወጣቶች መካከል አንዷ የሆነችው ረድኤት አስረሳኸኝ የዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳ ነች፡፡…