የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ተጫዋቾች የደመወዝ ይከፈለን የቅሬታ ደብዳቤን ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል፡፡ ቁጥራቸው በርከት ያለ የክለቡ…
September 2020
ፌዴሬሽኑ በኢንተርሚደሪ ማኅበር ቅሬታ ቀረበበት
የኢንተርሚደሪ ወይንም የእግር ኳስ ወኪሎች ማኅበር “የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአግባቡ እያስተናገደን ባለመሆኑ ቅሬታችንን ይዘን ወደ…
ዮሐንስ ኃይሉ (ኩባ) የት ይገኛል?
ለየት ባለው ፀጉሩ እና ለተጫወተባቸው ክለቦች ለረጅም ዓመታት በማገልገል የሚታወቀው ዝምተኛው ኩባ የት ይገኛል ? የእግር…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ መስከረም 11…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ
አሰልጣኝ ባንተይርጋ ጌታቸው ለዘጠነኛ ዓመት በየካ ክፍለ ከተማ ለመቆየት ውሉን አራዘመ፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ በአንድ ክለብ ውስጥ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጉዳይ ዛሬ ውሳኔ ያገኝ ይሆን ?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ ያደርጋል። እጅግ የተንዛዛው እና ብዙዎች እንዲወያዩበት ካስቻሉ…
ሰማንያዎቹ … | ወርቃማው የገብረመድኅን የእግርኳስ ሕይወት
በሀገራችን እግርኳስ በሰባዎቹ እና ሰማንያዎቹ ከታዩ ከዋክብት አንዱ ነው። በቅዱስ ጊዮርጊስ የአስር ዓመት ቆይታው ወደ በርካታ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማማ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ በቡታጅራ ከተማ ለመቆየት ዛሬ ተስማማ፡፡ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ…
የደጋፊዎች ገፅ | “ሁሌም የሚፀፅተኝ ነገር ቡናን ተጫዋች ሆኜ አለማገልገሌ ነው” አብዱራህማን መሐመድ (አቡሸት)
☞ሀያ አራት ዓመታት የተሻገረ የድጋፍ ጉዞ … ☞ “የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነው በሚል ከመጀመርያ አሰላለፍ የወጣሁበት…
የ1980 ሴካፋ ዋንጫ እና የአምበሉ ገብረመድኅን ኃይሌ ትውስታ
በ1980 በኢትዮጵያ አስተናጅነት የተካሄደው የሴካፋ ውድድር በብዙ ነገሮች ተወጥራ የነበረችውን ሀገር በአንድነት ያቆመ ነበር። ከአፍሪካ ዋንጫው…