የቼልሲ ፊትነስ ኤክስፐርት ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠናን ሰጥቷል

ኢትዮጵያዊው የቼልሲ የፊትነስ ኤክስፐርት ኃይሉ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች በአካል ብቃት ትግበራ ላይ ያተኮረ ስልጠናን ማምሻውን ሰጥቷል፡፡…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከነፃነት መና ጋር …

በሀዋሳ ከተማ ያለፉትን አምስት ዓመታት በመጫወት ያሳለፈችው ፈጣን፣ ታጋይ እና ጠንካራዋ ነፃነት መና የዛሬው የሴቶች ገፅ…

አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ የት ይገኛል ?

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዕይታ የራቁ የእግርኳሱ ሰዎችን በምናቀርብበት ”የት ይገኛሉ” ዓምዳችን በርካታ ተጫዋቾችን ስናቀርብ መቆየታችን የሚታወቅ…

“ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ካልተመረጥኩ ለየትኛው ሃገር ተመርጬ ልጫወት?” በረከት ሳሙኤል

በአዲሱ የዋሊያዎቹ አሠልጣኝ ጨምሮ በቀደሙት ጊዜያትም ከብሔራዊ ቡድን ምርጫ እየተዘለለ መቆየቱን የገለፀው በረከት ሳሙኤል ከዚህ በኋላ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል

ዋልያዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት የመጀመርያ ልምምዳቸውን በዛሬው ዕለት አከናውነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ…

ፋሲል ከነማ ዝግጅት ሊጀምር ነው

ፋሲል ከነማ የ2013 የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅትን ለመጀመር ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል። በዝውውር መስኮቱ ላይ ጥሩ የሚባሉ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የኮሮና ምርመራ ውጤት…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አምስት የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ገልጾ ሚዲያዎች በቫይረሱ የተያዙትን ተጫዋቾች ማንነት…

የሰማንያዎቹ | የሁለገቡ ዮሴፍ ሰለሞን (ለጉዴ) የእግርኳስ ህይወት

ለሁለቱም የሸገር ቡድኖች ተጫውቷል። ለየትኛውም አጨዋወት የሚሆን፣ በትኛውም ቦታ ላይ ቢሰለፍ ኃላፊነቱን በብቃት የሚወጣ በሰማንያዎቹ ውስጥ…

መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፰) | የአራተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ትውስታ

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…

Continue Reading

ዜና እረፍት| የቀድሞ የዎላይታ ድቻ አምበል ህይወቱ አለፈ

ከዚህ ቀደም ዎላይታ ድቻን በአምበልነት የመራውና የወቅቱ የሶዶ ከተማ አምበል ፈጠነ ተስፋማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።…