ወልቂጤ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

ወልቂጤ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ደግአረግ ይግዛው ውልን ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተሰረዘው የ2012 የውድድር ዓመት ላይ በታሪኩ…

በቀጣይ ዓመት በሊጋችን የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች ላንመለከት ይሆን ?

ከ2013 የውድድር ዘመን አንስቶ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግብጠባቂዎች በሊጋችን በሚካሄዱ ጨዋታዎች ላይ ላንመለከት ይሆን? በተለያዩ…

የፕሪምየር ሊግ ኩባንያው ውሳኔ ሲገለጥ..

የኢትዮጵያ ፕሪምየር የሊግ ኩባንያ በትናንትናው ዕለት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ከረጅም ክርክር በኃላ ያልተጠበቀ አዲስ አቅጣጫ አስቀምጦ…

የሊግ ኩባንያው አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ

ትናንት ስብሰባ ያደረገው የፕሪምየር ሊግ ኩባንያው ለወጣት ተጫዋቾች የሚበጅ ውሳኔ አስተላለፈ። በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ክለቦች ውስጥ…

ሳሙኤል ዮሐንስ ወደ ዐፄዎቹ አምርቷል

ፋሲል ከነማ ሁለገቡ ሳሙኤል ዮሐንስን የግላቸው አድርገዋል። የነባሮች በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ፋሲል ከነማዎች…

ሀዲያ ሆሳዕና የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር አከናወነ

ሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊ በቀለን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የነበራቸውን ውል አጠናቀው አዲስ…

ሲዳማ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ሲዳማ ቡና የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ እና ይገዙ ቦጋለን ውል ሲያራዝም ለወልቂጤ ከተማ አሳልፎ ሰጥቶት የነበረውን…

ፋሲል ከነማ አማኑኤል ዮሐንስን ዝውውር አጠናቋል

አማኑኤል ዮሐንስ ዐፄዎቹን የተቀላቀለ አራተኛው ተጫዋች ሆኗል። ከወጣት ቡድን አድጎ በኢትዮጵያ ቡና ዘለግ ያለ ቆይታን ያደረገው…

ፋሲል ከነማ ሁለት አዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም አንድ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተቃርቧል

ዐፄዎቹ በቀጣይ የውድድር ዓመት ተጠናክርው ለመቅረብ ውል የጨረሱ ተጫዋቾች ውል በማደስ እንዲሁም አዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም በዝውውር…

ዜና እረፍት | ወጣቱ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በሀገራችን ተስፋ ከተጣለባቸው ወጣት ዳኞች አንዱ የነበረው ጌድዮን ሄኖክ ከዚህ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በአዲስ…