የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት ይህንን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚረዳ ድጋፍ ማድረጋቸውን ሲቀጥሉ የሉሲዎቹ ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች የበኩላቸውን…
2020
ድሬዳዋዎች የኮሮና ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል
የድሬዳዋ ስታዲየም ለለይቶ ማቆያነት እንዲውል ሲደረግ የስፖርት ኮሚሽኑ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድሬዳዋ ከተማዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ…
ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል
ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…
ሦስት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ድጋፍ አድርገዋል
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ገላን ከተማ ሀምበሪቾ እና ጋሞ ጨንቻ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። የምድብ ሀ ተሳታፊው…
ፋሲል ከነማ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
ፋሲል ከነማ እና የደጋፊ ማኅበሩ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የሚውል የ360 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል። በኮሮና…
አራት ተጫዋቾች ድጋፍ አድርገዋል
ክብሮም ብርሀነ እና ክፍሎም ሐጎስ የገንዘብ ድጋፍ ሲያደርጉ ሰይድ ሐሰን እና ካርሎስ ዳምጠው ለሁለተኛ ግዜ ለአቅመ…
ስፖርት ኮሚሽን ከአጋር ማኅበራት ጋር በመሆን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
(መረጃው የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት የሀገር አቀፍ ስፖርት ማኅበራት እና የአትሌቶች ማህበር…
የወላይታ ድቻ ቡድን አባላት ድጋፍ ሲያደርጉ አሰልጣኞች እና የቀድሞ ተጫዋቾች ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ አከነውነዋል
የኮሮናን ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ድጋፍ የቀጠለ ሲሆን የወላይታ ድቻ የቡድን አባላት የገንዘብ ድጋፍ አበርክተዋል። አሰልጣኞች…
የጣናው ሞገድ ተጨዋቾች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ድጋፍ አድርገዋል
ይህንን ወረርሽኝ ለመከላከል የተለያዩ የእግርኳስ ቤተሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ሲቀጥሉ ዛሬ ረፋድ ደግሞ የባህር ዳር ከተማ ተጨዋቾች…
ስልጤ ወራቤ ክለብ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
የስልጤ ወራቤ እግር ኳስ ክለብ የገንዘብ ድጋፍን አድርጓል፡፡ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል በሚደረገው ድጋፍ ሁሉም የራሱን ድርሻን…

